ኢትዮጵያውያን ሳውዲ አረቢያ መስጂድ በር ላይ በሳንጃ ታርደው ተገኙ

በፌስቦክ Like ማድረጉንም አይርሱ! ..መልካም ንባብ፡፡

ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ በተለምዶ መንፉሃ እየተባለ በሚጠራ አካባቢ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሻራ ኢሽሪን እየተባለ በሚጠራ መስጂድ በር ላይ በሳንጃ ታርደው ተገኙ።?
ሳኡድ አረቢያ ሪያድ ከተማ ዉስጥ በተለምዶ መንፋሃ ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ሻራ እሽሪን መስጂድ በር ላይ ሁለት ኢትዮጵያውያንበሳንጃ ታርደው ተገኙ። ሲሉ የምንሊክ ሳልሳዊ ምንጮት ገለጡ::

ኢትዮጵያውያን በሪያድ ከተማ በብዛት ከሚኖሩባቸው አከባቢዎች አንዱ መንፍሃ ተብሎ የሚጠራው አከባቢ ይጠቀሳል:: ይህ ቦታ ህገ ወጥ በሆነ መልኩ አስከፊውን የባህር ጉዞ አልፈው ሳኡድ አረብያን ለመርገጥ የታደሉ ወጣቶች የሚስተናገዱበት እንደመሆኑ መጠን በወገኖቻችን መካከል አልፎ አልፎ በሚፈጠረው የብሄር ግጭት በሰው ሃገር የሚሰማው ዘግናኝ ዜና የሃገራችንን በጎ ጘጽታ ለውጦታል::

በተለይ ቀደም ብሎ ያንድ ኢትዮጵያዊት ሬሳ በሳንጃ ተዘልዝሎ በሻንጣ ተጠቅልሎ ቆሻሻ መጣያ ገንዳ ዉስጥ ተጥሎ መገኘቱ በአከባቢው ነዋሪ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጥሮዋል ሲል የሚኒሊክ ሳልሳዊ ምንጮች ከሪያድ ተናግረዋል:: በሪያድ እና አከባቢው እትዮጵያውያን ወጣቶች ማህበርን ምኒሊክ ሳልሳዊ ያመስግናቹሃል:: ኢትዮጵያውያንን በዛሬው እለት በዚህ ዙሪያ የወያኔ ዲፕሎማቶች ስብሰባ ጠርተዋል::

EMF.COM

Advertisements

Posted on December 27, 2012, in News. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s